Forofer Endet nw mitefaw betam techegeryalehu sewoch please yetefalachu sewoch kalachu bemn endehone negerugn eski
Oct 19, 2021ብዙ ግዜ ፎሮፎር እና ድርቀት ይመሳሰላሉ ፎሮፎር በደንብ በተከታታይ በአንቲ ዳንድራፍ ሻምፖዎች ከታጠብከው በወርምውስጥ እልም ብሎ ይጠፋል ድርቀት ከሆነ ግን ሁሌም በታጠብክ ቁጥር እና በየቀኑ ቅባቶችን መቀባት መቻል አለብህ (ድርቀት ብዙ ግዜ አይፋታህም ቆራህ ስለሚፈረፈር ፎሮፎር ይመስላል ግን ድርቀት ነው ጁስት ቅባት ብቻ ባህል አድርግ ለውጡን ታየዋለህ)
Oct 19, 2021