#personal Hi guys Hule geze i will do my best gn aysakalegnem ba hulum neger tru yelebesku semeslegne adelem tru yaweraw semeslegne adelem lelaw beker tru yatenaw semeslegne gn adelem ba set guday erasu ahunma erasen eyetelawt bka betam eyekefagne nw pls help your brother😔😔 Tnx
Oct 19, 2021አንተ ለምን ለሰው ትጨነቃል ዝም ብለህ የራስህን life አትቀጭም man እመነኝ ከተጨነክ ባለህ ነገር መቼም አትደሰትም . . ደሞ #በለበሰ አይደለም ባማረበት ነው so ላንተ የሚሆን style ፍጠር don't copy others #በቸከለ አይደለም በሰራ ነው...ዝም ብለህ ያገኘኸውን አትቸክለው be systematic #ባወራም አይደለም በተግባር ባሳየ ነው ማውራት መጨዋወት በሚኖርብህ time & place do it እና እውነተኛ ማንነት እና መልካም አስተሳሰብ ይኑርህ ፈሪ አትሁን be confident man አይዞሽ bro👍
Oct 19, 2021