ሰላም የሆነች ልጅ ነበረች እና ጎሮቤቴ ነች አጋጣሚ ተዋወቅን ምናምን ከዛ እየተቀጣጠርን walk እናደርግ ጀመርን ተግባባን በጣም ግልጽ ናት ነገር ፣ እና ለኔ አሪፍ ቦታ እላት፣ አንዳንዴ በጣም ተራርቀን ምናምን እናዉቃለን ከዛ ደግሞ ነገሮች እንደ አዲስ ይጀመራሉ ምናምን ይሄ ሁሉ ሲሆን I feel normal, ግን class ሊዘጋ አከባቢ ግንኙነታችን ጧፈ በደንብ መገናኛት ጀመርን በመሀል ትምሮ ተዘጋና ለ እረፍት ሀገር ቀይራ ቆየች የዛኔ ስትርቀኝ ተሰማኝ ናፈቀችኝ በጣም እንደወደድኩአት ገባኝ ተመልሳ ሳገኛትም ልነግራት አሰብኩ ግን ከመጣች በሁላ ምንም እንዲፈቱ ልንሆን አልቻልንም ስቀጥራት ሳይመቻት ይቀርና ሲመቻት ትደውላላች ስል ጭራሽ እኔ ካልደወልኩ አደውልም እና ግራ ተጋባው እየራቀችኝ እንድሆነ እየተሰማኝ ነው፣ በ አካል ሳገኛት ግን ያው ናት ያ ደስ የሚለው ነገርዋ እንዳለ ነው። ግራ ተጋባው እንዳልጠይቃት መልሱአን ፈራለው በሌላ በኩል ያረፈድኩም እየመሰለኝ ነው። lenegrate weyise yikere? Bezalayi ledetuam deresuale surprise laderegate eyasebeku nebere😔 Eni ahune 12 teftagn negn esu degmo keni ande tansalech.......now I can't even focus on my exam I only think about her Mn laderege please
Oct 19, 2021Begeltse fkrehen negerat tnsh letazeg techelalech gn mejemrya temerteh ly focus arg esu ly fail karek eswam latenor techelalech so hulem mejemrya lemikedmew bota set
Oct 19, 2021