የኩላሊት ታማሚ ነኝ ኩላሊት ጠጠር አለብኝ ከሁለት ዓመት በፊት ወደ ህክምና ሄጄ አልትራሳውንድ ተነስቼ ጠጠሩ 2.1cm እንደሚያክልና ኩላሊቴ ሙሉ በሙሉ እንደሚሰራ ,ውሀ ሀብዝቼ እንድጠጣ (3 liter for one day ) እና ካልተሻለህ 1 ዓመት በዋላ እንድመጣ እና በጨረር እንደሚፈርስ ነው የተነገረኝ አሁን ላይ ሆዴ አካባቢ የመጨነቅ ስሜት ሽንቴ የመጣ መስሎኝ ልሸና ስል ሞንሞ አልሸናም ማለት ይቻላል ,ስቀመጥ ይቆረቁረኛል, እና የኔ ጥያቄ 1)በጨረር ቢፈርስ side effect የለውም ወይ ?(cancer ያመጣል ሲባል ሰምቼ ነው) 2) ከ ውሀ በተጨማሪ ሊያፈርሰው የሚችል ባህላዊ መዳኃኒት አለ ወይ?
Oct 19, 2021በእምነትህ ጠንካራ ከሆንክ አልያ ደግሞ የምታምንበት ከሆነ ከ3-5 ሌትር ጸበል በቀን ብትጠጣ የተደበቀውንም ነው ጠራርጎ የሚያሶጣልህ
Oct 19, 2021