ሰላም AAE's አንዲት በካንሰር ምክኒያት አካሏን ካጣች ሴት (ለምሳሌ ጡቷን) ጋር የፍቅር ግንኙነት መጀመርን እንዴት ታዩታላችሁ? ከጀመራችሁ በኋላ ብታውቁ ምን ታደርጋላቹ፤መጀመሪያ ብታውቁስ? ሴቶችም ሀሳባቹን ማጋራት ትችላላችሁ.....
Oct 19, 2021ነገ ላይ እኔ በአደጋም ይሁን በበሽታ መሽኛዬ እንደማይቆረጥ ወይን አይኔ እንደማይጠፋ እርግጠኛ ከሆንኩ ጥያት ነው የምሄደው።
Oct 19, 2021