አሁን የምኖርበትን ሀገር በጣም ነው የጠላውት like bexam ብዙ ነገር ደርሶብኛል እስከ ልጅ ማሶረድ ልጅነቴን በጭንቀት ነው ያሳለፍኩት አሁን 20 አመት ሊሆነኝ ነው ቶሎ ይከፋኛል የራሴ አመለካከት የለኝም ሁሌ ስለሰው ነው የማስበው ይወዱኛል ይጠሉኛል እያልኩ ሁሌ እንደከፋኝ ነው አሁን የ12 ፈተና እየጠበቅኩ ነው ስሜቴ የሚቀያየረው የሰው ፊት እያየው ነው የሰው ልጅ ችግር የሚደርስበት ጠንካራ እንዲሆን ነው ይባላል እኔ ገን ጭራሽ ደካማ ሆኛለው በዚ ላይ ደግሞ ካሶረድኩ በኋላ እራሴን አልጠገንኩም ሰውነቴ ከስቷል: ያዞረኛል ወገቤን ያመኛል በይበልጥ ደግሞ ፈጣሪን አስቀይሜዋለው ግን በ19 አመቴ ለውለድ ብልም እሞት ይሆናል በዛ ላይ ቤተሰብ አሁን ላይ ግን ምን ማሰብ እንዳለብኝ አላውቅም በሁለለም ሰው አዝኛለው ውጤት ከመጣልኝ ጊቢ ሄዳለው ብያለው ሀገር ስቀይር ሰላም ከተሰማኝ ምክንያቱም አሁን ያለሁበት ሀገር ብዙ ነገር ስለሆንኩ ግን ጭንቅላቴ እረፍት የሚያገኝ ይመስላቸዋል ሀገር ብቀይር ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ
Oct 18, 2021አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ነገረሰ መፍትሔው ወደ ፈጣሪ መቅረብ ነው እና ደሞ ከአሁኑ የምትግባቢያቸውን ሰው ቁጥር ቀንሺ ብቻሽን ሆነሽ የሚያስደስተሰሽን ነገር ፍጠሪ አእምሮሽን ለማስፋት መፅሐፍትን አንብቢ ወደ ሀይማኖትም ቅረቢ
Oct 18, 2021