Hello It might seem a bit weird gn tseguren zmbye eneklalew mejemeriya akumi sbal mnm aymeslegnm neber now makom bfelgm alchalkum and when i do it maseb alchlm. ik it's silly but it's getting serious what should I do? Thanks in advance
Oct 18, 2021ኢትስ ሳይኮሎጂካል ፕሮብሌም ሞስት ኦፍ ዘ ታይም ስለዚህ አቅም ካለሽ ሳይኮሎጂስቶችን አማክሪ አንድ ሰው አውቅ ነበር የመሀል አናቱን ፀጉር የሚነቅል በተለይ ስትረስድ ሲሆን እና ሲያመው ራሱን በጣ ተቸግሮ እንደነበር አስታውሳለሁ
Oct 18, 2021