#personal
ፂም ግን እንዴት ነው ሉጫ የሚሆነው ቆይ? ፂም አለኝ ባሳድገው ግን አሪፍ ይዘት አይኖረውም ያስጠላል ጭራሽ ቆይ ምን ልጠቀም እንዲተኛልኝ
Oct 18, 20217 engagements
ፂም ግን እንዴት ነው ሉጫ የሚሆነው ቆይ? ፂም አለኝ ባሳድገው ግን አሪፍ ይዘት አይኖረውም ያስጠላል ጭራሽ ቆይ ምን ልጠቀም እንዲተኛልኝ
Oct 18, 2021እንዲተኛ kehone arif frash gezalet ena leza demo royal be mechotu yeleyal
Oct 18, 2021Mask 😷 I sue mask😜😂
Oct 19, 2021ባክህ ባይተኛ ይሻላል እንቅልፋ ድህነት ነው
Oct 19, 2021አባብለው😜 ጠዋት ጠዋት አበጥረው።
Oct 18, 2021ተልባ tetkmi bruh
Oct 18, 2021be eco jel ltfew😁
Oct 18, 2021ጠዋት ጠዋት በሀይጃክስ እሸዉ
Oct 18, 2021