ከሁሉም ሰዎች ጋር ከፋምሊ ውጪ ያለኝ መግባባትም ሆነ ጓደኝነት serious ቢሆን ችግር አለው እንዴ? (በተፈጥሮዬ የሰውን አመል ስለማልችል እና መቻልም ስለማልፈልግ )
Oct 18, 2021👍ልክ ነሕ የሰውን አመል መሸከም ከባድ ነው ግን እንዳመጣጡ ነው ማስተናገድ ያለብሕ ደሞ ሁሌም እኮ ከቤተሰብህ ጋር አትኖርም ስራ ይኖርሀል የራስህን life ትጀምራለህ ይሄ ደሞ ከብዙ ሰው ጋር ያቀራርብሀል so serious ከሆንክ ደሞ ሰው እንዳይቀርብህ ምክንያት ይሆናል እና ምመክርህ ሁሉንም እንደ አመጣጡ ማስተናገድ ነው ከቀልደኛው ከተጫዋቹ ጋር መቀላለድ መጨዋወት serious አይነት ሰው ጋም እንዲሁ መሆን ነው...
Oct 18, 2021