ሰላም ሰዎች ለዛሬ የማነሳላችሁ ሀሳብ (ጥያቄ) ሰይጣን (ሾይጧን) ቢሞት ወይም ተንኮሉን, ጥፋቱን...ቢተወዉ ከአምላካችን ጋር ያለንን ቅርርብ እንዴት እሚሆን ይመስላቹሀል እሚሻክር ነው ወይስ እሚጠነክር ??? ክፉ ከጠፋ የመልካምነት ነገር መኖር በምን ይታወቃል? በዚህ አለም ላይ ከመልካምነት በላይ የሆነ ነገር አለ? ሁሉም ሰው መልካም ከሆነ ቅድስና እሚባል ነገርም አይኖርም ብዬ አስባለሁ።ለ ቅድስና መኖር ደግሞ የ ሰይጣን መኖር የግድ አስፈላጊ ነው (ይመስለኛል)።ይህ የኔ የግል ምልከታዬ ነው። እናንተስ ምን ትላላችሁ???
Oct 18, 2021Negeroch gilts endihonulih sle seytan sayhon sle egziabhet ewek mejemeria.. Mkniatum endezi aynet mewezageb erasu ke seytan new... Ena filsfnawn titeh Ye egziabhetn fit felg
Oct 18, 2021