Selam Wondochin new meteyek mfelgew lemndnew bzu gize wuchawi wubet mimarkachihu sntochachihu nachihu wustawi wbetwa markuachihu yewodedachihu yehone ye psychology metsihaf tefetroachew new ylal ewnet tefetroachihu new 😳😳 positively lehtachihu btmelsulgn🙏
Oct 17, 2021ውጫዊ መጀመሪያዎቹ ሰአታት ሁለቱም ፆታዎች የሚሳሳቡበት ነው ከዛ ያ ማለት ግን ወደዳት ማለት ወደደችው ማለት አይደለም ከዛ በኃላ ሲነጋገሩ ሲቀላለዱ ምናምን ውስጣዊው ማንነትን መገለጥ ይጀምራል ያኔ መዋደድ መፋቀር የምንላቸው ነገሮች ቀስ በቀስ ይደረጃሉ (ውጫዊን ብቻ ነው አይቼ ያፈቀርኳት የሚል ካለ እሱ ፍቅር አያውቅም ወይም ገና ብላቴና ጨቅላ አእምሮ ያለው ልጅ ነው)
Oct 18, 2021