#other
ሰላም በኦርቶዶክስ እምነት በ ህልመ ሌሊት ጊዜ ማታ ህልመ ሌሊት መቶን በንጋታው ቤተ ክርስትያን መግባት ጸበል መጠጣት መነከር እንደማይቻል እናውቃለን የኔ ጥያቄ ማታ ህልመ ሌሊት መቶን በንጋታው ወደ ማታ ጸበል ሳንነከር ወይም ሳንጠጣ ጸበሉ ቦታ መሄድ እና መማር ብቻ እንችላለን?
Oct 17, 202112 engagements
ሰላም በኦርቶዶክስ እምነት በ ህልመ ሌሊት ጊዜ ማታ ህልመ ሌሊት መቶን በንጋታው ቤተ ክርስትያን መግባት ጸበል መጠጣት መነከር እንደማይቻል እናውቃለን የኔ ጥያቄ ማታ ህልመ ሌሊት መቶን በንጋታው ወደ ማታ ጸበል ሳንነከር ወይም ሳንጠጣ ጸበሉ ቦታ መሄድ እና መማር ብቻ እንችላለን?
Oct 17, 2021Idk yhun ayhun gn tsebel eskaltetemek dres hedeh ye egzyabhern kal btsema mnm kfat yalew aymslgnm
Oct 18, 2021ሂደህ መማር ትችላለህ ግን 40 ክንድ መራቅ ይጠበቅብሀል ። ከ24 ሰአት በኋላ ደግሞ ቤተ መቅደስ መግባት ትችላለህ (ሰውነት መታጠብ እንዳለ ሁኖ )
Oct 18, 2021ሕጉ 24ነው ሚለው እና ለአንድ ቀን ያክል መራቅ አለብሕ ከጸበል ስፍራው ለምን ቦታው የተቀደሰ ቦታ ስለሆነ ቤተ ክርስቲያኑንም እንዲሁ
Oct 18, 2021ይቅርታ ወንድሜ ምን እንደሆነ አላወቅሁም ልታስረዳኝ ትችላለህ በ in box ከፈለግህ @Abenibro0 user name ነው
Oct 18, 2021Hlme lelit mndnew?
Oct 18, 2021Wet dream
Oct 18, 2021