Hi ሰላም ወንድሜ 18 አመቱ ነው ነገር ግን እስከአሁን አልጋ ላይ ሽንቱ ያመልጠዋል(ለሊት ላይ) እና እባካችሁ ብትረዱኝ ወይም የፍቱን ህክምና ቦታ ብትጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ
Oct 17, 2021ke dingay ser miwetu tinanish kuchachoch lay shentun yishna ytewewal....sibal semche nw try it👆
Oct 17, 2021Hi ሰላም ወንድሜ 18 አመቱ ነው ነገር ግን እስከአሁን አልጋ ላይ ሽንቱ ያመልጠዋል(ለሊት ላይ) እና እባካችሁ ብትረዱኝ ወይም የፍቱን ህክምና ቦታ ብትጠቁሙኝ። አመሰግናለሁ
Oct 17, 2021ke dingay ser miwetu tinanish kuchachoch lay shentun yishna ytewewal....sibal semche nw try it👆
Oct 17, 2021ayzok bemejemriya saladenqeq alalfim bro just hospital wusedewh hakim amaker betely general hospital bethed aqerabik yemegnegn general hospital
Oct 17, 2021Mnalbat psychiatrist mamaker tru lihon yichlal.
Oct 17, 2021አይነጥላ ሊሆን ይችላል ጠበል ይጠመቅ። በሌላ ነገር ከሆነ ደግሞ ምክንያቱ ልምጭ ቆርጦ ልምጩ ላይ ይተኛ ጠዋት ልምጩን አውጥቶ ከመንገድ ይጣለው ፍቱን ነው። ጥንቆላ ምናምን እንዳይመስላችኁ።
Oct 17, 2021Besemeam beweld bemenfes kedus ahedu amelak mndewwww yehe abate tenkola kalhoneee eee
Oct 17, 2021እንደዚ አይነት ችግር ያለባቸውን ሰዎች አቃለው ነገር ግን እድሜያቸው ሲጨምር ይተዋቸዋል እንጂ ስለ መድሀኒት የማቀው ነገር የለኝም!
Oct 17, 2021p አይነ ጥላ ምልክት ነው
Oct 17, 2021Andegaw normal lihon ychlale ande ande sewoch ly ale lelagaw degmo yawe wste ye figa chger lihon ychlale regm seat shntun yzo ken ken ymikoy kehone
Oct 17, 2021Tsebel mastemek ena psychologist mamaker nw bro engdi ftari yerdaw
Oct 18, 2021Mnalbar chnket weym mefraw ngr kale esun behlmu seyaye nw lemangawm Hospital wesdw Gn Kesu befit Tsebl astmkw keza lewt kalmta hospital bety tru nw
Oct 17, 2021ይቅርታ ነገር ግን በተለምዶ የሚነገሩ ባህላዊ ተሞክሮዎችን ድንጋይ ላይ ይሽናበት...የመሳሰሉትን ባታስጠቅመው እመክራለሁ በቀጥታ የህክምና ባለሙያ ማማከር ፍቱን መፍትሄ ነው
Oct 17, 2021ጧት ተነስቶ መስቀለኛ መንገድ ላይ ሽንቱን ይሽና ግን በጠዋት መሆን አለበት it's not joke friends
Oct 17, 2021ልጁን ሻቤ ልታስገባው ነው እንዴ ጀለስ 😳
Oct 17, 2021