የህይወት በጣም መራሩ ገደል ውስጥ ነኝ።18 አመቴ ነው።ከቤተሰብ ጋር ተለያይቻለሁ ማለት ይቻላል።ጎዳና ልወጣ 5ቀናት እራሱ አይሆንም የቀረኝ።የምኖረው አቃቂ ነው።እና እባካችሁ የምትችሉትን በማረግ አግዙኝ ምከሩኝ በደምብ ጉዳዩን ለማብራራት አይመችም ግን 4ነን ቤተሰብ እናት፤አባት፤ወንድም እና እኔ ማለት ወንድሜ ከአባቱ ጋር ሄዶል እኔ 18አመት ስለሞላኝም ማሳደግ ግዴታ የለብኝም ብሎ ወጥቷል።እናቴ ደግም መተዳደሪያ የሚሆን ምንም ነገር የላትም እሷም ያው መናገር በማይቻልበት ጉዳይ ልትሄድ ነው።በቃ ቤተሰብ የለኝም በሉት።እስቲ በ5ቀን ባልሞላ ውስጥ መቀየር ምችለው ነገር የለም😞
Oct 17, 2021Ayzon yene wondim betam Eski legizew min sra satnik yagegnehewn lemesrat mokr Astenagajnet , tsidat , garage wust telalaki , bcha idk yagegnehewn sew min ylegnal bleh satfera malet new
Oct 17, 2021