#religion
ህዝቅኤል ማን ነዉ ?? እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተዘጋች የህዝቅኤል ደጃፍ ለምን ተባለች ?
Oct 17, 20214 engagements
ህዝቅኤል ማን ነዉ ?? እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተዘጋች የህዝቅኤል ደጃፍ ለምን ተባለች ?
Oct 17, 2021የቡሉይ ኪዳን ነቢይ ነው። የተዘጋች ደጃፍ የተባለችው እሱ ባየው ራዕይ ላይ እግዚአብሔር ከአንድ ደጃፍ ገብቶ እንደወጣ ፣ከዛም በሀላ ተዘግታ እነደቆየች እንዲሁም እመቤታችን በድንግልና ፀንሳ ወለደች ፣ከወለደች በሀላም በድንግልና ተዘግታ ስለ ኖረች በዚህ ትመሰላለች።
Oct 17, 2021Ezkiel ke aratu abeyt nebiyat andu new, dengil mariyamn yetezegach dej yalat fetum dengilinawan sigelsth nw
Oct 17, 2021