ሰላም ✌️ የናንተ እገዛ እፈልጋለሁ እና ምን መሰላችሁ የጫማ ቁጥሬ 44 ነው ማለቴ እግሬ በጣም ትልቅ ነው እናም እግሬ ትልቅ ስለሆነ በራሴ አፍራለሁ በራስ መተማመን የለኝም ትልቅ ጫማ ለብሼ ሰው ፊት መቅረብ ያስፈራኛል መንገድ ላይ መሄድ እራሱ ይሸማቅቀኛል እና እንዴት በራሴ ልንተማመን ሰው ፊት እንዴት በድፍረት ልሂድ motivate አድርጉኝ እስቲ txs🙏
Oct 17, 2021ስንት እግር የሌለው አለ አንተ ስለ ጫማ ቁጥር ትጨነቃለክ
Oct 17, 2021