#personal
የ french ቋንቋ ለመማር የት ጥሩ ነው ዋጋው እና መቼ እነደሚሰጥ የሚነግረኝ ካለ pls
Oct 17, 20214 engagements
የ french ቋንቋ ለመማር የት ጥሩ ነው ዋጋው እና መቼ እነደሚሰጥ የሚነግረኝ ካለ pls
Oct 17, 2021ፈረንሳይኛ ለመማር በማሰብህ ደስ ብሎኛል። ደስ ያለኝ ግን የፈረንጅ ቋንቋ መማር ስለፈለክ ሳይሆን አብዛኛው የአፍሪካ ሀገራት የፈረንሳይ ቋንቋ ተናጋሪ በመሆናቸው ነው እናም በደንብ ተዟዙረህ መስራትም ሆነ መግባባት ትችላለህ ። https://t.me/Coursevania ይህ ሊንክ የተለያዩ ትምህርቶችን ኦንላይን የምታገኝበት ነው። ትምህርቱ ነጻ ነው እናም ሰርተፊኬትም አለው። በአካል የሚያስተምሩ ተቋማትን ግን አላውቅም። ምናልባት ከተቀመህ በማለት ነው።
Oct 17, 2021Alliance teru new. International certeficate yesetuhal. Its at somale tera
Oct 17, 2021