Does anyone know when the extension for Masters class in AAU start?
Aug 30, 2019meskrm 1
Jun 03, 2021Does anyone know when the extension for Masters class in AAU start?
Aug 30, 2019meskrm 1
Jun 03, 2021Youth to Youth (Y2Y): በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2012 ዓ.ም. በማታ መርሃ ግብር ለሁለተኛ ዲግሪ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የሚከተሉትን በማሟላት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲው ድረገጽ (portal.aau.edu.et) መሙላት የማመልከቻ ብር 150/መቶ ሀምሳ/ ከቢሮ ቁጥር 7 እና 8 መግዛት አንድ 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶ ግራፍ የBA/BSc ዲግሪና /ጊዜያዊ ዲግሪ CGPA ያለው/ ትራንስክሪፕት ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የመመዝገቢያ ቀን ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 10 ዓ.ም. ሲሆን በዩኒቨርስቲው ድረ-ገጽ ላይ ሳመለክቱ የትምህርት ማስረጃ ቢገባም ተቀባይነት የለውም፤ አመልካቾች የወጪ መጋራት ያጠናቀቃችሁበትን ማስረጃ ዋናውንና ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኃል፤ ኦፊሻል ትራንስክሪፐት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለሬጅስትራር ቢሮ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 ማስላክ ያለባችሁ መሆኑን እናሳስባለን፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተምራችሁ ለጨረሳችሁ አምልካቾች ኦፊሻል ትራንስክሪፐት ለማዘዝ በዩኒቨርስቲው ድረ-ገጽ (portal.aau.edu.et) የተዘጋጀውን ፎርም መሙላት ይኖርባችኋል፡፡ የፈተና ጊዜውን በተመለከተ ከትምህርት ክፍሉ እንዲሁም ከዩኒቨርስቲው ድህረ ገፅ (portal.aau.edu.et/aau.edu.et) መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ አአዩ ሬጅስትራር
Aug 05, 2019I think this ll help u portal.aau.edu.et
Aug 30, 2019