#personal
ኢ/ት ውስጥ International Visa card የሚሰጡ ባንኮች ምታቁ እንዲሁም ለማውጣት ስላለው ፕሮሰስ የምታቁትን ንገሩኝ እባካቹ?
Oct 16, 20212 engagements
ኢ/ት ውስጥ International Visa card የሚሰጡ ባንኮች ምታቁ እንዲሁም ለማውጣት ስላለው ፕሮሰስ የምታቁትን ንገሩኝ እባካቹ?
Oct 16, 2021ኧረ ወፍ የለም ከየት መጥቶ በየትኛው ህግ ነው ቪዛ ካርድ ለሎካል ሰው የሚሰጠው 😅 ለዛውም እንዲህ ዶላር ሱሚ በሆነበት ሰአት
Oct 16, 2021Abssynia Bank international visa card mestet jemrual gin yeguzo card new mebelew esti ask them the process
Oct 16, 2021