I am high school student and I afraid presentation and how I fix it?
Oct 16, 2021በፊት በጣም እፈራ ነበር በተቻለኝ መጠን ሳላቀርብ ማለፍን ነበር ምፈልገው ለአመታትም እንደዛ ሳደርግ ነበር የቆየሁት ከዛ ግን መልመድ እንዳለብኝ እና እያደኩ ስመጣ ግዴቴ የሆኑ ቦታዎች ላይ ማቅረቤ እንደማይቀር ስላወኩ መለማመድ ጀመርኩ ቤት ውስጥ ራሴን record እያደረኩ ከዛ ሞከርኩ የመጀመሪያው በጣም ነበር የፈራሁት ለተማሪው ሚያስቅ ነገር አልፈጠርኩም ብለህ ነው እዛ ወጥቼ ስንቀጠቀጥ ከዛ ግኖ አላቋረጥኩም የአመቱ መጨረሻ ላይ ያቀረብኩት የመጨረሻ presentation was perfect ጥያቄ እየመለስኩ ከተማሪም ከአስተማሪም እና ቆንጆ ነበር 20 ነው ሁላ ያገኘሁት የጠቀሙኝ 1 Practice 2 "I am here to learn by my mistake "this mindset 3 It is okay if it is fucked up everyone makes mistake 4 i didn't lost a hope as i told you before the first one was terrible but it doesn't stop me
Oct 16, 2021