D4n69.5
#health
ሰላም፣ በጤናው ዘርፍ (ሆስፒታሎች፣ ክሊኒኮች፣ ጤና ጣቢያዎች እንዲሁም የጤና ኮሌጆች) ምን ምን ነገሮች ይሻሻሉ/ይቀየሩ ትላላችሁ?
Oct 16, 20216 engagements
ሰላም፣ በጤናው ዘርፍ (ሆስፒታሎች፣ ክሊኒኮች፣ ጤና ጣቢያዎች እንዲሁም የጤና ኮሌጆች) ምን ምን ነገሮች ይሻሻሉ/ይቀየሩ ትላላችሁ?
Oct 16, 2021ከአንድ ገጠመኝ ብቻ ቢኾንም ጤና ጣቢያ ቢያንስ ቢያንስ ደህና መጸዳጃ ቤት ቢኖር። እኔ የገጠመኝ 🤢
Oct 16, 2021College practice bedemb binor theory & calculation bcha temren behuala sra lay ከእውቀት የፀዳን እንዳንሆን
Oct 16, 2021Tena tabia sew miyamenachkut ngr😞
Oct 16, 2021ባጠቃላይ፥ የጽዳት ችግር አለ። 2ኛ፤ የሠራተኞቹ ሥነምግባር (በተለይ ሆስፒታል እና ጤናጣቢያ) 3ኛ፤ በጤና ጣቢያ እና ጤና ኬላ የደም እጥረት አለ። በጣም ደሞ ለሚፈሳት ሴት ከNS በስተቀር የደም አገልግሎት ሆስፒታል ከሄደች በስተቀር አታገኝም።
Oct 17, 2021Structuru decentralized bihonm, still gn yeteteqamiw bzat ena yalut hospitaloch kutr proportional aydelem enam kezi yetenesa sewoch ende eqa kolider/menged lay tegntew tayaleh betam yasaznal😔 Yihe neger bikeyer des yilegnal
Oct 16, 2021Hello ? Is it Dr. Liya 😍
Oct 16, 2021