Hi There is this guy that i was talking on tg for almost 6 or something month ena he obviously didnt say anything but now like i get mad if he doesnt reply by the minute and he does that too .. i am getting way attached to him so wat shall i do(theres age difference of 7 years) would it be weird if i told him that i liked him ?
Oct 16, 2021"እህል ከሆነ ይጠፋል ሽል ከሆነ ይገፋል" ይላል የሀገሬ ሰው። ፍቅር ነው ብለሽ አትሞኝ ይህ መላመድ ነው።ፍቅር የአንድን ሰው በጎ ነገሮችን ተመልክቶ ብቻ ሳይሆን መጥፎ ጎኖቹንም አውቆ መቀበል ነው። በቴሌግራም የምታይው ግማሽ ፊቱን ነው ያላየሽውን ግማሽ ፊቱን በምታይው ሰዓት ይደብርሻል። መሰላቸት መናቅ ግድ አለመስጠት ዘንድሮ ፍቅር ከሚመስል ስሜት ውስጥ ያሉ መገለጫዎች ናቸው።ለቀጣይ 6ወር አይደለም 3ወር ቴሌግራም ቢዘጋ ይህስሜትሽ አብሮሽ የለም። የአማርኛ ፊልም ነው እንዲ እንድታስቡ ያደረጋችሁና ያጨማለቃችሁ። 😬
Oct 16, 2021