እስኪ አማክሩኝ 🙏 አቤቴ ከ እናቴ ጋር የተለያየው ገና ልጅ እያለሁ ነበር ከዛም ወደ ሌላ ሀገር ለስራ ሄደ እኔ ያደኩት ከ አያቶቸ ጋር ነው ፍቅር አጉድለውብኝ አያውቁም ግን አባቴ ኘልፎ አልፎ ብር ይልክልኛል ግን በቃ መቶ ሊያየኝ ሞክሮ አያውቅም የሚገርመው እኔ ቢጠጋኝ ከጎኔ ቢሆን ደስ ይለኛል አሁን እኔ 18 አመቴ ነው አሁን ላይ ስደውልለት እኔ የምጠይቀውን ሰላምታ ብቻ መልሶልኝ እንደት ነህ ሳይለኝ 1 ደቂቃ እንኳን ሳናወራ ነው የሚዘጋው ምን ሁኖ ይሆን ሊቀርበኝ የማይፈልገው? እኔ እንደት ልቀርበው እችላለሁ? ? አመሰግናለሁ።
Oct 15, 2021im 18 and ከ ሀያቴ ጋር ነው ምኖረው my father do this to me ...... yhe tarik yne new🤔🤔
Oct 16, 2021