Hey guys xaotn awardo yeteshelemew milewn ye orthodox mezmur lakulign I kinda need for urgent
Oct 15, 2021Ye tekleyen new aydel?
Oct 16, 2021Hey guys xaotn awardo yeteshelemew milewn ye orthodox mezmur lakulign I kinda need for urgent
Oct 15, 2021Ye tekleyen new aydel?
Oct 16, 2021Start @youtube_downloaderobot Type @vid gedlu tamiratu Click the first entery Then choose format😇
Oct 16, 2021ገድሉ ተአምራቱ ገድሉ ተአምራቱ እጅግ ብዙ ነው ጣኦትን አዋርዶ የተሸለመው የተዋሕዶ ኮከብ ተክለሐዋርያ አባ ተክለ ሃይማኖት ዘኢትዮጵያ አዝ ዳግማዊ ዮሐንስ ጠፈር የታጠቀ ንጹሕ ባህታዊ ጠላት ያስጨነቀ የጸጋ ዘአብ ፍሬ ዛፍ ሆኖ በቀለ በደብረ ሊባኖስ መናኝ አስከተለ አዝ ደካማ መስሏቸው በአንድ እግሩ ቢያዩት ባላስድስት ክንፉ ጻድቁ የእኔ አባት እርሱስ አንበሳ ነው ትናገር ደብረ አስቦ ሌጌዎን ሲዋረድ እፍረት ተከናንቦ አዝ ከካህናት መካከል ኅሩይ ነው ተክልዬ መጣው ከገዳምህ ልሳለለምህ ብዬ ኢትዮጵያዊው ቅዱስ አባ ተክለሃይማኖት ወልድ ዋሕድ ብለህ ምድሪቱን ቀደስካት አዝ የባረከው ውኃ የረገጥከው መሬት ጥላህ ያረፈበት ሆንዋል ጸበል እምነት ኑና ተመልከቱ ድውያን ሲፈቱ ይሰብካል ተክለአብ ዛሬም እንደጥንቱ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️