ሰላም ሰዎች አንድ ግራ የተጋባሁበት ጥያቄ ልጠይቃችሁ አንድ ቼክ ዝም ብዬ ጀማምሬ ከዛ የሌለ ሙድ ውሰጥ ገብቼ ከዛ እወድሻለሁ ምናምን ኬዝ ስላት እኔም ምናምን አለችኝ ከዛ እረ pis ምናምን ብዬ ክላስ ምናምን ሳገኛት የሆነ አይታ ቶሎ ዞር ትላለች ብዙ ጊዜ እንደዛ ታደረጋለች ከዛ ከሆነ ሰዓት በኃላ text አዝጋ ትመልሳለች እኔ ደግም አይ እንደዚ ጭዌ ከጀመረች ልቀንጠስ ብዬ text መመለስ ተውኩ ከዛ እኔ ሰው ከቀረብኩ በኃላ መራቅ በጣም ይከብደኛል አለች ይሄ የእውነት ታፈቅረኛለች? አሁን እንደገና ብመቻች ጥሩ ነው ? እሰቲ ምክር ሰጡኝ
Oct 15, 2021እንደ እኔ በቅድሚያ አንተም እሷም አትቸኩሉ። ይኽ obsession እንጂ ፍቅር አይደለም። አንተ በቅድሚያ ጤናክን ተመርመር ዝም ተብሎ አንድ ቺክ አይጀመርም። እንደዚ ጭዌ ከጀመረች ልቀንጠስ ብዬ ተውኩ ( ወገብ ዛላክን ነበር መቀንጠስ ) ምን እልክ ያጋባካል ከተመቸችክ ። ደሞ ጥያቄክ( ታፈቅረኛለች ) ለምን ራሷን አጠይቃትም ? ብታፈቅርክስ ብርቅ ነው? ዋናው ነው መፈቀር ሳይሆን ማፍቀር መቻል ነው። ለምን ማፍቀር ራስን ማሸነፍ ስለሆነ። ለምን ተሸንፎ ማሸነፍ ስለሆነ። ታፈቅረኛለችንን ትተክ አፈቅራታለው ወይ ብለኽ ራስክን ጠይቅ ካላፈቀርካት በፍቅር ስም አትቀልዱ ተዋት።
Oct 16, 2021