MO1021.5
#business
ብርሃን ባንክ አክስዮን ማህበር የአክስዮን ድርሻ ትርፍ አከፋፈል እንዴት እንደሆነ የሚያቅ, በወር ነው or በአመት የምታቁ detail info pls 🙏
Oct 15, 20211 engagements
ብርሃን ባንክ አክስዮን ማህበር የአክስዮን ድርሻ ትርፍ አከፋፈል እንዴት እንደሆነ የሚያቅ, በወር ነው or በአመት የምታቁ detail info pls 🙏
Oct 15, 2021ስለ ባንኩ አከፋፈል መረጃው የለኝም ግን ከባንክ ቢዝነስ አሰራር አንፃር የትርፍ ክፍፍል በአመቱ መጨረሻ ነው የሚደረገው ምክንያቱም የትርፍ ድርሻ ለማከፋፈል መጀመሪያ አጠቃላይ ኦዲት(ገቢ እና ወጪ) መሠላት ይኖርበታል ያ ደሞ በየወሩ አይደረግም! ስለዚህ ትርፍ ክፍፍል በየወሩ መስራት በጣም አስቸጋሪ ስለሚሆን በአመቱ መጨረሻ ነው የሚሆነው የብርሃን ባንክም ከዚህ እሳቤ የሚወጣ አይመስለኝም!
Oct 16, 2021