"የሼሪያው ህግ ስለሚፈቅድልኝ 2 ባለቤቶች አሉኝ፤ ሄኛ የማግባት ሀሳብም አለኝ፡፡ ወደ አዲስ አበባ የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ሄጄ ሁለቱንም ባለቤቶቼን እንዲመዘግቡልኝ ብጠይቅም ከ፤ በላይ መመዝገብ አንችልም አሉኝ፡፡ የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በበኩሉ የቤተሰብ ህጉ ከ፤ በላይ የትዳር አጋር ስለማይፈቅድ መመዝገብ አልችልም ብሏል፡፡ ሸገር ያነጋገራቸው የህግ ባለሞያ በበኩላቸው ኤጀንሲው መመዝገብ አለበት ብለዋል ዘገባው የሸገር ሬዲዮ ነው። " Is this real? And what do you think?
Oct 15, 2021Yesheriaw hg's yfekdilihal...aymroh gn yfekdilhal??
Oct 15, 2021