#other
ሰላም፤ባህላዊ የዜማ መሳሪያ በገና፣ክራር፣ማሲንቆ የሚሸጡ/የሚያዘጋጁ አድራሻ ፈልጌ ነበር ስልክም ሆነ የቴሌግራም አድራሻ ካላችሁ ተባበሩኝ አስቸኳይ ነው። ስለቀና ትብብራችሁ አመሰግንአለሁ።
Oct 15, 20213 engagements
ሰላም፤ባህላዊ የዜማ መሳሪያ በገና፣ክራር፣ማሲንቆ የሚሸጡ/የሚያዘጋጁ አድራሻ ፈልጌ ነበር ስልክም ሆነ የቴሌግራም አድራሻ ካላችሁ ተባበሩኝ አስቸኳይ ነው። ስለቀና ትብብራችሁ አመሰግንአለሁ።
Oct 15, 2021አ.አ ከሆንክ 4ኪሎ ማህበረ ቅዱሳን ወይም ደግሞ ከማህበረ ቅዱሳን ሕንፃ ወረድ እንዳልክ ሲሳይ በገና ብለክ ከጠየክ ያሳዩካል።
Oct 15, 20210925112482 aschalew(y/alem)
Oct 15, 2021Ik a person... dm me if u want
Oct 15, 2021