Selam nw gays Xiyaqe mn meselachu በአሁኑ ሰአታ ባህላችንን እያበላሹት ያሉት ሴቶች ናቸዉ ወይስ ወንዶች?? እና እንዴት ??
Oct 15, 2021ባህላችንን የሚያበላሸው እኮ አስተሳሰባችን ነው እጂ የፆታ ጉዳይ አይደለም ባህላችንን የሚያበላሸው ትውልዱን የራሱን ትቶ የውጪውን እዲከተል እየተሰራ ስላ ነው ለምሳሌ ➡️አንድ ሴት ሙሉ ቀሚስ ለብሳ ስትሄድ ፋራ ትባላለች ግን አጭር ለብሳ ከታየች አራዳ/የገባት ትባላለች እና እሳን ለባህላችን መበላሸች ተጠያቂ ልናረጋት ነው?በፍፁም ስለዚህ ፆታ ላይ ሳይሆን አስተሳሰባችን ላይ ነው ችግሩ።
Oct 15, 2021