ዋይ ፋይ አስገብቼ ነበር እና አንድ ወር ሳይሞላኝ ቦታ ቀየርኩና ራውተሯን ከቴሌ ገመዱ ቆርጬ ይዤ ሄድኩኝ ነገር ግን አሁንም "የሁለት ወር ክፍያ ይሄን ያክል ብር አለብህ አገልግሎቱን ከማቋረጣችን በፊት ክፈል" የሚል ቴክስ ላኩልኝ። ጥያቄዬ ላልተጠቀምኩበት የግድ መልፈል አለብኝ?ዝም ብላቸው ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?
Oct 15, 2021wifi adel ende, tekekemkm altetekemkm ykotral eko. zm kalk demo ahunm 3tegna 4tegna wer ykotrbhal...kefleh endiyakuartu arg
Oct 15, 2021