ለሁላችሁም የሚሆን ጥያቄ ነው ኢንተለጀንት የሆነ ምላሽ ነው ምፈልገው ታዲያ ከኢትዮጲያ ውጪ ያሉትን አፍሪካውያን ህዝቦችን እንዴት ነው ምታዩት (ከእውቀት/ ከላይፍ ስታይል/ ከፓትሪዪቲዝም/...) በተለይ ሰሜን አፍሪካን ሳይጨምር ያሉትን ሃገራት ህዝቦች በራሳችሁ ግንዛቤ ልክ ግለጹልኝ እስኪ... ለዚህ ጥያቄ መነሻ የሆነኝ በ1957 አሜሪካ ውስጥ የተደረገ የቲኔጀሮች ክርክር መድረክ ላይ ተነስቼ ነው (ዩቲዩብ ላይ 1957 ዲቤት ብላችሁ መቃኘት ትችላላችሁ እናንተም ኢንትረስቲንግ የሆኑ ዲቤቶች ታያላችሁ) መልሳችሁን እጠብቃለሁ ?
Oct 14, 2021I don't see them much different form as 1 knowledge they are smart for me but so selfish so it doesn't matter 🤷♀ 2 life style... still hold on the tradition but effected by European ...they working hard to be like them not to create their own version of development ........that's how I see them i hope that intelligent enough for u
Oct 15, 2021