Klanklan80
#education
በ social science matrik result እንዴት ነው computer science ልገባ የምችለው? ማለት አትችልም የሚል ሰው ገጥሞኛል፣ ሌላ ደሞ ትችላለህ እንደውም የሚማር ሰው አውቃለው የሚልም ገጥሞኛል። እና ከተቻለ ግዴታ common course መውሰድ አለብኝ?
Oct 14, 20213 engagements
በ social science matrik result እንዴት ነው computer science ልገባ የምችለው? ማለት አትችልም የሚል ሰው ገጥሞኛል፣ ሌላ ደሞ ትችላለህ እንደውም የሚማር ሰው አውቃለው የሚልም ገጥሞኛል። እና ከተቻለ ግዴታ common course መውሰድ አለብኝ?
Oct 14, 2021Minm ayinet matric result bitameta Be mengst uv gebteh memar atchilm
Oct 15, 2021Le Natural bcha kehone alawkm enji Common course saywesed stream melewet ychalal yemil ngr semchalw
Oct 15, 2021Memar atchlm gdeta nature mhon albeh
Oct 15, 2021