Hi guys! በምንም ምክንያት ሀይማኖትን መቀየር ትክክል ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? ማለቴ በየትኛውም ሀይማኖት ውስጥ ሊፈጠሩብን የሚችሉ ጥያቄወችን ሁሉ 100% የሚመልስ ሀይማኖት አለወይ? ሀይማኖት የቀየራችሁ ካላችሁ 100% መልስ አግኝታችሁ ነው ወይ የቀየራችሁት ? I need your answers, sincerely! thanks
Oct 14, 2021እሺ አመሰግናለሁ😊 በመጀመሪያ ሀይማኖት የሚያስቀይርህ 100% ስለ ጥያቄዎችህ መልስ ማግኘተህ አይደለም! [በእርግጥ ልታገኝም ትችላለህ!] ነገር ግን ለአንዱ ጥያቄ መልስ አገኘው ስትል ሌላ ጥያቄ ይፈጠርበሃል። ስለዚህ አንዱን ትተህ ሌላውን እንድትከተል የሚያደርግ፣ የመንገዱን ፍፃሜ ማወቅ ነው..በአንድ መንገድ ላይ እየሄድክ🚶♂፣ ያ መንገድ አንተ ወዳሰብከው የማይወስድህ መሆኑን ካወክ በቶሎ መንገዱን ትቀይራለህ። ሀይማኖትን የሚያስቀይረው እውነትን ማወቅ ነው።😊 ሰው ያለበት መንገድ ስህተት መሆኑን ካወቀ ወደ ትክክለኛው መምጣት ይኖርበታል።
Oct 15, 2021