Selam plz asbachubet melsulgn Ene protestant negnn Ena bf alegn bfe demo orto new Ena tru r/n Alen Kelbe Afekrewalew fkr Egziaber new leza yhe hatiyat new ende? Lelaw demo kiss mnamn argenal ageachn 17 and 19 new Ena gena lnon enchlalen gn judge sataregu asredugn chenkognal🥺 Tnx
Oct 14, 2021ሰላም😊 መፅሐፍ እንደሚል አንችም እንዳልሽው "እግዚአብሔር ፍቅር ነው።"❤️ ነገር ግን ፍቅር ሆኖ ሳለ ከሀጥያት ጋር መተባበርን አይወድም። የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል.."..ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው?.." እንደ መፅሐፍ ቅዱስ ደግሞ ከኦርቶዶክስ ወንድሞቻችን ጋር በእምነት ስለምንለያይ ጌታ እንዲህ አይነቱን ህብረት አይፈቅድም።😊 "ምን ችግር አለው፣ ወንግል መስክሬለት ወደ ጌታ አመጣዋለሁ" ብለሽ ልታስቢ ትቺያለሽ፣ ነገር ግን እሱን የምታሳምኚው አንቺ ሳትሆኚ ጌታ በራሱ ጊዜ ይጠራዋል። እያመመሽም ቢሆን ተለዪው፣ ጌታ እንዲህ አለ "ይህ አይንህ ቢያሰናክልህ አውጥተህ ጣለው" የራስ የሆነን ነገር አይንን አውጥቶ መጣል ያማል ነገር ግን ጌታም ፀጋን ስለሚያበዛልን ይህን ማድረግ አለብን። ጌታን አስቀድሚ🤗 ተባረኩ!
Oct 15, 2021