#religion
ሰላም ሰዎች ከደብረ ዘይት ወደ ቃፅላ ማርያም ለመሄድ መንገዱን በየት እንደሆነ ማወቅ ፈልጌ ነበር እባካችሁ ተባበሩኝ
Oct 14, 20217 engagements
ሰላም ሰዎች ከደብረ ዘይት ወደ ቃፅላ ማርያም ለመሄድ መንገዱን በየት እንደሆነ ማወቅ ፈልጌ ነበር እባካችሁ ተባበሩኝ
Oct 14, 2021መጀመሪያ አ.አ ና። በመቀጠል ከቃሊቲ የመገናኛ ታክሲ ያዝ ከመገናኛ አራብሳ ታገኛለክ አራብሳ ቀጥታ ካጣክ አያት አደባባይ ሂድ ከአያት አራብሳ ማርያም ስትላቸው ያሳዩካል።እመቤቴ ትቅደምልክ።
Oct 14, 20211.ከ ደብረዘይት ጎሮ መምጣት ከ ጎሮ አራብሳ 2.ከ ደብረዘይት (ቃሊቲ መናህሪያ ከዛም መገናኛ) ቀጥታ መገናኛ ከዛም አራብሳ 3.ቃፅላ ሳይሆን ቃጥላ ማርያም..በአራብሳ ታክሲ ለመድረሻ ትንሽ ሲቀር ያወርዱሃል።በጣም ወረፋ ስለሚኖር ቀድም ብለህ ድረስ
Oct 14, 2021Thank you so much y'all
Oct 14, 2021ያው ከ መነሀሪያ መገናኛ ተሰፍረክ ጓሮ ትወርድ እና ከዛ ከዛ ታክሲ ይዘክ 10 ብር ነው እስከ አራብሳ ይወስድጋል ያው መሳለሚያው ጋር ያወርድካል ከዛ በቃ 300 ሜትር ገባ ሲባል ቃጥላ ነክ
Oct 14, 2021ከደብረዘይት ጎሮ ከጎሮ ደግሞ ቦሌ አራብሳ(ቃጥላ ማርያም)
Oct 14, 2021Mapne teyeke 🤦
Oct 14, 2021Map location enji taxi mesferia bota yenageral?
Oct 14, 2021