ከሁለት አመት በፊት ከኋላ ተፈንክቼ ትንሽ ደምቶ ድንጋዩ በጣም ትልቅም አልነበረም ከዛ እስካሁን እብጠቱ አለ ትንሽዬ ፀጉሬን ስስተካከል የለም ይሉኛል እብጠት እኔ ግን በእጄ ስነካው ያበጠ ነው የሚመስለኝ እና ስነካካው ህመም ምናምን የለውም ግን ሳክ ምናምን እዛ ቦታ አካባቢ እንደእብጠት ምናምን ይወጣና ቅርፊት አነሳዋለሁ ከዛ ይጠፋና ነገር ሌላ ቦታ ከተፈነከትኩ በኋላ ነው እንደዚ አይነት ነገር ማየት የጀመርኩት ሀኪም ቤት ሄጄ አላቅም እስቲ መፍትሄውን ምታቁ ከሆነ
Oct 14, 2021K lemd kemenesemaw antsar medematu arif new ylalu yaw dem endaykuater demo legna telek mimeselen nrger tenesh new k wechi sitay like begur senekaw telek meselon sew siyayew tenesh ynihon malet new. Ena bra ene melesh l huletegna geze tefenkechalew new metelew? setefenekaket new ende metewelew?
Oct 14, 2021