በጣም ማንበብ እፈልጋለሁ የጋለ ፍላጎት አለኝ ለዛም የሚሆኑ materials ከተለያየ source download አደርጋለሁ ግን ትንሽ እያነበብኩኝ ወዲያውኑ አቆማለሁ ይደብረኛል የማነበው ነገር አይገባኝም ።ያነበብኩትን እንኳን ለተወሰነ ደቂቃ አስታውሳለሁ እንጂ ከአንድ ከሁለት ቀን በኃላ ይጠፋብኛል እባካችሁ ጠቃሚ ምክር ካለ ንገሩልኝ
Oct 14, 2021የንባብ ባህል በልምምድ የሚመጣ ነገር ነው ራስህን ብዙ አትውቀስ ከዛ ይልቅ ትንሽ ትንብ እያረክ ለማንበብ ሞክር፣ ራስህን ቻሌንጅ አድርገው በጊዜ ሂደት የምታዳብረው ስለሆነ ከዛሬ ነገ እያልክ ለማሻሻል ሞክር
Oct 14, 2021