ሰላም ሰዎች... እኔ አንድ ነገር ላማክራችሁ ነበር ...በማንኛውም ቦታ ስገኝ በዛ ቦታ ያሉ ሰዎችን በመደነቅ በአግራሞት መመልከት ደስስስስስ ..ይለኛል በጣም እነሱ ላይ አፈጣለሁ እና ምን ያህል ደስ እንደሚሉ ልነግራችሁ አልችልም። ሰዎችን ማየት በጣም ያስደስተኛል ለእኔ አስደናቂ ፍጡሮች ናቸው። እና በዚህ አኳሃኔ የሰዎችን ምቾት እየነሳሁኝ ነው ምን ላድርግ??
Oct 13, 2021Ante raseh asdenaki fetur neh😂
Oct 14, 2021