አንድ ገበሬ መሬቱን ቢሸጥ ይሻላል ወይስ ባይሸጥ የራሳችሁን ሃሳብ ምክንያት ጋር?
Oct 13, 2021የምትታለብ ላም አትታረድም !
Oct 14, 2021አንድ ገበሬ መሬቱን ቢሸጥ ይሻላል ወይስ ባይሸጥ የራሳችሁን ሃሳብ ምክንያት ጋር?
Oct 13, 2021የምትታለብ ላም አትታረድም !
Oct 14, 2021Ende genzebu yewesenal
Oct 14, 2021በእኛ አካባቢ ባህል መሬት የእርሻ ቦታ ሳይሆን ቅርስ ነው። መሬት ሲጠራ ራሱ "የኔ መሬት" ሳይሆን የሚባለው "የአባቴ መሬት" ነው ይባላል። ስለዚህ የራስ ቅርስ ተላልፎ መሸጥ ማለት የአባትህን የእናትህን የዘርማንዘርህን ታሪክ እንደመበለዝ ይቆጠራል፥ እኛ ባለነው በlocal tradition።
Oct 14, 2021ከ ፋዘር ጋር ሽጥ አትሽጥ እየተባባላቹ ነዋ? ወንድም መሬት ለነሱ ትልቅ ነገር ነው፡ ምናልባትም ትንሿ ሃገራቸው
Oct 14, 2021Sheto lela meret kegeza arif kalone gen sheto kuch belo libela kehone mibelawen neger new yshetew malet new
Oct 14, 2021Legebere meret liju new lij demo ayshetm. Bitshetew lechigrh mastagesha new mitagegnew bityizew gin medhanit new. Lela siram binorew bayshetew bay negn
Oct 14, 2021ምን አጋጥሞት ነው ሚሸጠው?
Oct 14, 2021Ende bayshet nw enji mnm teyake yelwm eko shetw malt birrun ande yagegnal aleke bka kalhone gn mert yamrtbtal beye gize gebi gagegnebtal
Oct 14, 2021Mn aynet drek tyake naw kalbet huneta ansar yiwsnal
Oct 14, 2021እንደ መሬቱ ቦታ ስፋት መገኛ እና በሽያጩ እንደሚያገኘው ትርፍ ይወሰናል
Oct 14, 2021