Pretty_Boy16126
#education
ሰላም ሰዎች🙌 University የበጠሳችሁ እና እውቀቱ ያላችሁ ሰዎች ሃሳባችሁን እፈልጋለው። አንድ የNatural Science ተማሪ ሊማራቸው የሚችሉ Field'ኦችን ዝርዝር ብትልኩልኝ ማለት እኔን ጨምሮ አብዛኞቻችን በተለምዶ በምናቃቸው Field'ኦች ነው Natural ወይም Social ብለን የምንመርጠው። እርግጠኛ ነኝ ከተለመዱት ውጪ ብዙ የማናውቻቸው Field'ኦች እንዳሉ🙄 አመሰግናለሁ🙏
Oct 13, 20214 engagements