FleetCobra19113
#religion
ምን መሰላችሁ ከዚ በፊት የግለ ወሲብ ሱሰኛ ነበርኩ እና አሁን መሮኛል ወላ ያለፈውን ሳስታውሰው ያናድደኛል አሁን ንሰሀ ገብቼ በፆም እና በስግደት እየበረታው ነው እና አንዳንዴ ይፈታተነኛል እና ያው በአንዴ ሚቆም ነገር የለም እና....................እና አሁን የአብነት ትምህርት ድሮም እማር ነበር እና ይሄ ነገር ሲበረታብኝ ተወኩት እና አሁን ልማር አስቢያለው እና ሁሉንም ነገር ትቼ ተምሬ ለድቁንና ክብር እበቃ ይሆን፣፣ይቻላል? ያው ትልቅ ክብር ነው እና ለኔ ለሀጡ ይገባኛል ወይ ነው ጥያቄዬ እባካችሁ በደንብ አስረዱኝ፨
Oct 13, 20219 engagements