Some10112
#other
ፒኮክ መናፈሻ የት ነው ? ከሜክሲኮ እንዴት መሄድ ይቻላል ፣ ሄዶ የሚያውቅ ካለ ስለ ውስጡ እና ክፍያው መረጃ ተባበሩኝ
Oct 13, 20214 engagements
ፒኮክ መናፈሻ የት ነው ? ከሜክሲኮ እንዴት መሄድ ይቻላል ፣ ሄዶ የሚያውቅ ካለ ስለ ውስጡ እና ክፍያው መረጃ ተባበሩኝ
Oct 13, 2021ወሎ ሰፈር ትሄድና ቦሌ ማተሚያ ጋር ወርደህ ተሻግረህ ቀጥታ ስትሄድ ታገኝዋለህ.
Oct 13, 2021Tnx found it 🙏
Oct 14, 2021Atlas akababi new yalew keurael betekrstian alef blo yebole taxi beatlas yemihed yzek mehed tchlalek slekfyaw alakm
Oct 13, 2021የአዲስአበባ ሜክሲኮ ነዉ ወይስ የደቡብ አሜሪካውን አልገባኝም
Oct 29, 2021