Selam Mn meselachu pasporte mawetate felega metawkiyaya gizeyawe yemenoriya fikad nw yemelawe besu mawetate echilalawe
Oct 13, 2021ኢትዮጵያ ክሆንሽ የትኛውም የትዮጵያ ከፋል( ክልል) ማውጣት ትችያለሽ እንደ አዲስ አበባ አአ ነዋሪ ከሆንሽ ወይ ደሞ በራሱ የቤት ቁጥረ ሚያዝመዘግብሽ ፈቃደኛ የሆነ ዘመድ ወይ ምታቂው ሰው ካለ ማታወቅያ ማውጣት ይቻላል በአሁኑ ሰሀት ዲጅታል ስለሆነ በሳምንት ይደረሳል አልያ ጉዳይሽ አስችኩይ ከሆነ ለpasport healthe ለፋረድ ቤት ጉዳይ ከሆነ መጀመሪያ መታወቂያ ከወጣበት ወይም expire ያረገው መታወቂያ ከሆጣሽበት ወረዳ ምክንያቱ ተናግረሽ አስችኩያ ደብዳቤ ይፅፈልሻል ካዛ ከፋለ ከተማ ትሄጂ እና ክፈለ ከተማው ለአዲስ አበባ ወሳኛ ኩነቶች ኤጀንሲ ምክንያትሽን ጠቅሳ ደብዳቤ ይፅፋል እዛ ሄደሽ የአይን ብሌን አሻራ ደም TYEP የጣት አሻራ ያስፈልጋል 100 የአገልግሎት ከፋያ ከፋልሽ በ30 ደቂቃ ትሰናገጂአለሽ
Oct 13, 2021