🍀ከልብህ አውጣዋ ወንድሜ ሰው እንዴ ስሕተት አውቆም ሳያውቅ ከሰራ ይፀፀታል ግን ያን ስተት ደግሞ ከሰራው ተሳስቶ ሳይሆን ምርጫው ነው ሚሆነው ለምን አንዴ ያን ስተት ጌታዬ ሆይ በድያለው ብሎ በንስሓ ስለታጠበ ስለዚህም ያን ስተት ከልቡ ማውጣት አለበት ካልሆነ የተፀፀተው ከልቡ ሳይሆን ከአፉ ነው ማለት ነው ስለዚህ ወዳጄ አንተንም ምመክርህ ከልብህ አውጣው ከቻልክ እግርህን ጆሮህን እና አይንህን ብሎም ልብህን ከሐጥያቱ አርቅ ያን ሐጥያት ማሰብ ማሰላሰል ሳይሆን በዛ ሐጥያት ፈጣሪሕን ምነኛ እንደበደልክ አስብ እናም ወደ ፈጣሪ ቅረብ ሁሌም ፈጣሪን አስብ በጸሎት ትጋ ከዛ ያ የሐጥያት መንፈስ ድራሹ ይጠፋል አይዞህ ሰው ሁኖ ሐጥያት የማይሰራ ጥቂት ነው ያውም ሐጥያት ኖርምዬ በሆነበት በዚህ ዘመን እማ ጻድቅን መፈለግ ባሕር ወስጥ የተጣለችን ጠጠርን እንደ መፈለግ ሁኗልና🙏
Oct 13, 2021