Muruta68
#art
ሰላም የልብ ወለድ ፅሁፎችን እሞክራለሁ ።እናም እኔ ብቻ ሳልሆን ፅሁፎቼን ያነበቡ ሁሉ ይወዱታል።ደራሲ ለመሆን ከየት ልጀምር? ማንንስ ማግኘት እችላለሁ?🙌🙌
Oct 12, 20212 engagements
ሰላም የልብ ወለድ ፅሁፎችን እሞክራለሁ ።እናም እኔ ብቻ ሳልሆን ፅሁፎቼን ያነበቡ ሁሉ ይወዱታል።ደራሲ ለመሆን ከየት ልጀምር? ማንንስ ማግኘት እችላለሁ?🙌🙌
Oct 12, 2021* የተለያዩ መፅሀፍትን በብዛት አንብብ *ራስህ አፃፃፍ ይኑርህ * የምትፅፈውን ታሪክ ጠንካራና ውስብስብ አድርገው * የኖርክበትን ማህበረሰብ ባህልና አስተሳሰብ መልካሙን አውጣው መጥፎውን መወገድ እንዳለበት በጥበብ አዋዝተህ ጻፍ * በዘርፉ የተሻሉ ሰዎችን ማግኘት ከቻልክ መልካሙን ነገር ከእነሱ ውሰድ
Oct 12, 2021contact literature teachers and writers on university or on linkdin. they may give you insights. where to start? by getting a constant income first beside writing.
Oct 12, 2021