ጥያቄ ለፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታዮች ስትፀልዬ አይናችሁን የምትጨፍኑት ከማን ነው የተማራችሁት ነው ለጨለማው ንጉስ ነው የምትፀልዬ መፅሐፍ ቅዱስ ግን እንዲህ ይላላል "በሰማይ የምትኖር ሆይ ዓይኖቼን ወደ አንተ አነሳለሁ" መዝ 122፥1 "ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ "ተብሎ ነው የተፃፈው ዮሐ 17፥1 እንግዲህ ከየት ነው የተማራችሁት ለፅሞና ምናምን ብትሉኝ አያሳምንም ከመፀሐፍ ቅዱስ ውጭ ከሆነ ስህተት ነው
Oct 12, 2021Ortho focuses on pente pente focuses on Jesus keep it up😊😂
Oct 12, 2021