KalMen285
#other
ጎፋ መብራት ሀይል ኮንዶሚኒየም ነዋሪ የሆነ ሰው የቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት የት ነው ምሄደው እና የግድ ወላጅ አብሮኝ መምጣት አለበት እንዲሁም መቼ መቼ ነው የሚያስተናግዱት ክፍያውስ የልደት ካርድ ለማውጣት
Oct 12, 20213 engagements
ጎፋ መብራት ሀይል ኮንዶሚኒየም ነዋሪ የሆነ ሰው የቀበሌ መታወቂያ ለማውጣት የት ነው ምሄደው እና የግድ ወላጅ አብሮኝ መምጣት አለበት እንዲሁም መቼ መቼ ነው የሚያስተናግዱት ክፍያውስ የልደት ካርድ ለማውጣት
Oct 12, 2021Gebrial satdrs police tabya ga keble ale eza nw metwtaw welaj baynorm chgr yelwm Segno segno nw mestngedo
Oct 12, 2021ለልደት ካርድ ማውጫ ምን ያስፈልገኛል መታወቂያው መቼ እጄ ይገባል
Oct 12, 2021Just go and ask your nearby kebele
Oct 12, 2021