Hey dudes ከልጅቷ ጋር የዋወቅነው FB ላይ ነው ብዙ ጊዜ አውርተና(just friend) BF አላት እና ሁለቱም የተለያየ ቦታ ነው ሚኖሩት እኔ እሷ ያለንበትም ይለያያል( አዲስአበባ ነኝ እኔ) እና ሁለቱም እዚ ሊገናኙ ተቀጣጠሩ ሌላ ጊዜ እሷ እሱ ጋር ወይ እሱ እሷ ያለችበት ነው ሚሄደው እና እዚ ስትመጣ እንደምታገኘኝ ነገረቺኝ ተገናኘን እና እሱ መምጣት እንደማይችል እንደነገራት ነገረቺኝ ከዛ አብረን መዝናናት ጀመርን ጠጣን ብዙ ባይሆንም ከዛ ብዙ ነገር ማውራት ጀመረች like ከሱ በፊት አንተን ባወኩህ ምናምን አይነት ነገር ከዛ ሳመቺኝ ሰክራለች ብዬ አስቤ ነበር ግን አወራሯ የምር ነው በነጋታው እኔን ማውራትም አፈረች በደንብ እንምታስታወስ ግልፅ ነው... ከዛ በኋላ ግን እኔ ስለሷ ማሰብ ማቆም አልቻልኩም ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ የምሯን ይመስላቹሀል ???
Oct 12, 2021እንደዉም እሱን የቀጠረች መስላ አንተን ለማግኘት የመጣች ይመስለኛል ሀለቱም አ.አ ካልሆኑ እዚ የሚቀጣጠሩበት ምክንያት ይኖራል ብዪ አላስብም እንዲ ከ አካባቢያቸዉ እርቆም ቀጥሯት ይቀራል ብዬ አላስበም የምሯን ይመስለኛል
Oct 12, 2021