ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ መልሱልኝ በአንድ የአስገድዶ መደፈር ምክንያት ድንግልናዋን ያጣች ሴት በተክሊል ማግባት ትችላለች? ስለቀና መልሳችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
Oct 12, 2021አትችልም አይዞን በመዐስባን/በሥጋወደሙ ታገቢያለሽ በዚህ ምክንያት መንፈሳዊነትሽ እንዳይቀንስ
Oct 12, 2021ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ መልሱልኝ በአንድ የአስገድዶ መደፈር ምክንያት ድንግልናዋን ያጣች ሴት በተክሊል ማግባት ትችላለች? ስለቀና መልሳችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
Oct 12, 2021አትችልም አይዞን በመዐስባን/በሥጋወደሙ ታገቢያለሽ በዚህ ምክንያት መንፈሳዊነትሽ እንዳይቀንስ
Oct 12, 2021ትችላለች ምክንያቱም ፈልጋ ያመጣችው ነገር አይደለም አንድም ደሞ በህክምና ምክንያት ያጡ ይኖራሉ አንድም በተፈጥሮ ማይኖራቸውም ይችላል ስለዚህ ለነዚህ ተክሊል አይከለከልም
Oct 12, 2021Atchlm
Oct 12, 2021ፈልጋ ያመጣችው እስካልሆነ ትችላለች በይበልጥ ግን ንሰሐ አባቷን ብታናግር ጥሩ ነው
Oct 12, 2021Atechlm gn be kurban magbat techelalch
Oct 12, 2021Ayimeslegnim, malete ande dingilinawan atalech iko
Oct 12, 2021Tichilalech no question, felva eskalhone dires, nvr gn for best answer ask your father of confession, And read books like fithanegst and sirate tekill
Oct 13, 2021የንሰሃ አባቷን ማናገር አለባት... የንስሃ አባቷ ነገሩን መርምረው የተክሊል ወይም የመዐስብአን ጋብቻ ትፈፅማለች ማለት ነው
Oct 12, 2021አትችልም ምንም ሆነ ምን ሳትፈልግም ቢሆን ወሲብ ፈፅማለች ነገር ግን በስራ አልያም በተለያየ ህመም ምክንያት ድንግልናቸውን የሚያጡ በተክሊል ማግባት ይችላሉ
Oct 12, 2021Wesib alfesmechm it is sth that someone did to her virginity iko be hymen aydelm milekaw
Oct 12, 2021Be teklil magbat techelalech tegeda slehone mlt nw
Oct 12, 2021Tecelalche bednbe teyek abatochen
Oct 12, 2021እሺ ስትደፈር ህመሙ እንዳለ ሆኖ የወሲብ ስሜት ተሰምቷት ነበር ። satisfaction አጊንታ ነበር በጊዜው ። እኚ ስሜቶች ከተሰማት አይቻልም ግን በድን ሆና ወፍ ካልተሰማት ቄሶችን መጠየቅ ነው probability ሊኖራት ይችላል 🙌
Oct 12, 2021