Z_Fox99
#health
አባቴ አይኑን ያመዋል ከዘጠኝ አመት በፊት ባህር ዳር ዶ/ር አብዱ ጋ ወስጄው ግፊት ነው ምንም አይነት መፍትሔ የለውም አለው ከዛ በባህላዊ መንገድ በምላስ ከአይን ጉድፍ የምታወጣ ሴትዮ ጋ ሂዶ ላለፉት 9 አመታት በየሳምንቱ እሷ ጋ እየተመላለሠ ከ1000 በላይ ጥቃቅን ሳር መሠል ጉድፎች አወጣችለት ነገር ግን ባሠበት እንጂ ሊሻለው አልቻለም አሁን አዲስ አበባ ልወስደው አስቢያለሁ ጥያቄዬ አዲስ አበባ ውስጥ ታዋቂ የሚባል የአይን እስፔሻሊስት ማነው? የት አካባቢስ ይገኛል? ስለትብብራችሁ አመሠግናለሁ!!!
Oct 11, 202111 engagements